KNOWLEDGE IS BEST GIFT
Light for your path, ladder for your success
Our rich experience and determination to ignite your future journey is our passion!
15K+
Happy students
4.9
Positive Ratings
100+
Skilled Teachers
50+
Affordable Courses
OUR ACHIEVEMENT
Trusted by 25,000+ happy students are joining with us to achieve their goal
POPULAR FACULTY SECTOR
Our Focus Areas
Arbaminch Mekane Yesus Technic College, established in 1971, has a rich history of overcoming challenges and evolving into a reputable institution that provides quality education and training. Throughout its journey, the college has experienced various ups and downs, but it has persevered and adapted to meet the changing needs of government, students and the job market.
Business Field
Regular & Extension
INTRODUCTION TO US
የ50 ዓመታት ልምዳችን
የአርባምንጭ መካነ ኢየሱስ ቴክኒክ ኮሌጅ በ1964 ዓ.ም የተመሠረተ አንጋፋ ተቋም ነው። ኮሌጁ ሲመሠረት በእንጨትና በብረታ-ብረት ሥራ ጐበዝ ተማሪዎችን ከ6ኛ ክፍል ተቀብሎ ሥልጠና መስጠት ጀመረ። ከ1973 እስከ 1976 በእንጨት ሥራ፣ በብረታ-ብረት ሥራና በአውቶ ሜካኒክስ ከ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ በ10+2 ማሠልጠኑን ቀጠለ። ከ1977 ዓ.ም ጀምሮ ደረጃውን ወደ 10+3 በማሳደግ ተማሪዎችን በዲፕሎማ ደረጃ ማስመረቊን ቀጠለ። ኮሌጁ እንደገና በአዲስ መልክ በመደራጀት ከ1999 ዓ.ም ጀምሮ ዛሬ የሚጠራበትን ‘የአርባምንጭ መካነ ኢየሱስ ቴክኒክ ኮሌጅ’ ስም በመያዝ ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 4 ድረስ ብቊ ተማሪዎች እያፈራ ዛሬ ላይ ደርሷል። ኮሌጁ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ በአራት የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞች የዕውቅና ፈቃድ አግኝቶ ማስተማር ላይ ይገኛል።
የረጅም ዘመናት ልምድ፡
ኮሌጁ ከ1964 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርትና ሥልጠና ፕሮግራም እየተሳፈ ያለ በመሆኑ በተለያዩ መንግሥታት ሥር የነበሩ የትምህርት ፖሊሲዎችን በመተግበር ሰፊ ልምድ ያለው መሆኑ፥
መልካም ስም
ኮሌጁ ባለፉት 50 ዓመታት በሥራ ላይ መቆየቱ ብቻ ሳይሆን ብቁና ተወዳዳሪ ዜጎችን እያፈራ ያለ ተቋም በመሆኑ በክልልም ሆነ በአገር ዐቀፍ ደረጃ ተአማኒነት ያተረፈ መሆኑ፣
አስተማማኝነቱ፡
ኮሌጁ ሳይዘጋ ወይም ወደ ሌላ ሥራ ሳይቀይር ለብዙ ዓመታት ገቢያው ላይ ስለቈየ በመንግሥትም ሆነ በማኅበረሰብ ዘንድ እምነት የሚጣልበት መሆኑ
FEATURES COURSES LIST
Best courses we provide
ኮሌጁ ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በነባሪና በአዳዲስ የትምህርት ዘርፎች ሥልጠናና ትምህርት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቅቆ ምዝገባ ጀምሯል፡፡ የተሻለ ዕውቀት ዕውቅና ካለው አንጋፋ ኮሌጅ ማግኘት የምትፈልጉ ሁሉ ባለን ውስን ቦታዎች ተመዝግባችሁ እንድትማሩ በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን።
OUR QUALIFIED TEACHERS
Meet our professionals
Contrary to popular belief, Lorem Ipsum is not simply random text. It has roots in a piece of classical Latin literature from 45 BC, making it over 2000 years old.
FACILITY WE PROVIDE
Providing unmatchable facilities
& services
Contrary to popular belief, Lorem Ipsum is not simply random text. It has roots in a piece of classical Latin literature from 45 BC, making it over 2000 years old.
የረጅም ዘመናት ልምድ ያላቸው መምህራን
የብዙ ዘመናት ልምድና ዕውቀት ባላቸው መምህራን የምንሰጠው ሥልጠና በሲኦሲና በብሔራዊ ፈተናዎች ተማሪዎችን የማሳለፈ ምጣኔ ቀዳሚዎች ነን።
ተመጣጣኝ የትምህርት ክፊያ
በራሳችን ግብና መማሪያ ክፍሎች በማስተማራችን የትምህርትና ተያያዥ ክፊያዎች የተማሪን ዐቅም ያማከለ እንዲሆን አድርገናል።
ከሥራ ዓለም ጋር ማስተሳሰር
የተማሪዎቻንን ክህሎት የሚያዳብሩና በሥራው ዓለም ተመራጭ ሊያደርጒ የሚያስችሉ አጫጭር ሥልጠናዎች መስጠት መጀመሩን በደስታ እናስታውቃለን።
APPLY FOR FREE COURSES
Book for free online courses!
FACILITY WE PROVIDE
Our happy students reviews
Contrary to popular belief, Lorem Ipsum is not simply random text. It has roots in a piece of classical Latin literature from 45 BC, making it over 2000 years old.
Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.
Ethan Johnson
Sales Manager
Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.
Benjamin Smith
Content Writer
Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. Ut elit tellus, luctus nec ullamcorper mattis, pulvinar dapibus leo.
Jackson Williams
Accountant
CHECKOUT LATEST BLOG
Recent insights & blogs
Contrary to popular belief, Lorem Ipsum is not simply random text. It has roots in a piece of classical Latin literature from 45 BC, making it over 2000 years old.
Location address :
ሆስፒታል አደባባ 100 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
Email address :
arbaminchmekaneyesus@gmail.com
Phone numbers :
Telephone : (+251)-916135621, Mobile:
GET IN TOUCH
For more info contact us and reach us !
የአርባምንጭ መካነ ኢየሱስ ቴክኒክ ኮሌጅ በ1964 ዓ.ም የተመሠረተ አንጋፋ ተቋም ነው። ኮሌጁ ሲመሠረት በእንጨትና በብረታ-ብረት ሥራ ጐበዝ ተማሪዎችን ከ6ኛ ክፍል ተቀብሎ ሥልጠና መስጠት ጀመረ።ከ1973 እስከ 1976 በእንጨት ሥራ፣ በብረታ-ብረት ሥራና በአውቶ ሜካኒክስ ከ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ በ10+2 ማሠልጠኑን ቀጠለ። ከ1977 ዓ.ም ጀምሮ ደረጃውን ወደ 10+3 በማሳደግ ተማሪዎችን በዲፕሎማ ደረጃ ማስመረቊን ቀጠለ። ኮሌጁ እንደገና በአዲስ መልክ በመደራጀት ከ1999 ዓ.ም ጀምሮ ዛሬ የሚጠራበትን ‘የአርባምንጭ መካነ ኢየሱስ ቴክኒክ ኮሌጅ’ ስም በመያዝ ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 4 ድረስ ብቊ ተማሪዎች እያፈራ ዛሬ ላይ ደርሷል። ኮሌጁ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ በአራት የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞች የዕውቅና ፈቃድ አግኝቶ ማስተማር ላይ ይገኛል።