Arbaminch Mekane Yesus Technic College

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የአርባ ምንጭ መካነ ኢየሱስ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተዘረዘረው የትምህርት ዓይነት መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁየሥራ መደብተፈላጊ መስፈርትቅጥርደሞወዝ
1.General Mechanicsየትምህርት ደረጃ በGeneral Mechanics ድግሪ እና ደረጃ 4 COC ያለው/ያላትየ8ኛ ክፍል የ9ኛ፣10ኛ፣11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የዩኒቨርሲቲ/የኮሌጅ የትምህርት ማስረጃ (student copy)ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ የተመረቀ/ችየሥራ ልምድ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይብዛት 1(አንድ)ዕድሜ ከ30 ያልበለጠየማስተማር ሥነ-ዘዴ የሰለጠነ/ችበቂ የተግባቦት ክህሎት ያለው/ያላትየማስተማር ልምድ ላለው ቅድሚያ ይሰጣል፡፡በኮንትራት    በት/ቤቱ የደመወዝ እስከል መሠረት
2Tour Guidingየትምህርት ደረጃ በTour Guiding ድግሪ እና ደረጃ 4 COC ያለው/ያላትየ8ኛ ክፍል የ9ኛ፣10ኛ፣11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የዩኒቨርሲቲ/የኮሌጅ የትምህርት ማስረጃ (student copy)ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ የተመረቀ/ችየሥራ ልምድ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይብዛት (አንድ)ዕድሜ ከ30 ያልበለጠየማስተማር ሥነ-ዘዴ የሰለጠነ/ችበቂ የተግባቦት ክህሎት ያለው/ያላትየማስተማር ልምድ ላለው ቅድሚያ ይሰጣል፡፡በኮንትራት    በት/ቤቱ የደመወዝ እስከል መሠረት
3Tour Operationየትምህርት ደረጃ በTour Operation ድግሪ  እና ደረጃ 4 COC ያለው/ያላትየ8ኛ ክፍል የ9ኛ፣10ኛ፣11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የዩኒቨርሲቲ/የኮሌጅ የትምህርት ማስረጃ (student copy)ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ የተመረቀ/ችየሥራ ልምድ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይብዛት (አንድ)ዕድሜ ከ30 ያልበለጠየማስተማር ሥነ-ዘዴ የሰለጠነ/ችበቂ የተግባቦት ክህሎት ያለው/ያላትየማስተማር ልምድ ላለው ቅድሚያ ይሰጣል፡፡በኮንትራት                                                    በት/ቤቱ የደመወዝ እስከል መሠረትበት/ቤቱ የደመወዝ እስከል መሠረት
ማሳሰብያ፡-
መስፈርቱን የሚታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት በማዕከሉ  የሰው ሀብት ቢሮ በመቅረብ የተጠቀሱትንና ሌሎች ይጠቅማል የምትሏቸውን የትምህርት ማስረጃዎች የማይመለስ ኮፒ ጋር እንድታቀርቡ፡፡
ለፈተና የሚቀርቡበት ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል

Comments

No comments yet. Why don’t you start the discussion?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *